የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመጻህፍት ቤት፤ ለእስቴሽነሪና ለቢሮ አገልግሎት) ቤቶችን በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ፣ ጆተኒ፣
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለመፃህፍት ቤት፤ ለስቴሽነሪ እና ለቢሮ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ-ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለወርቅ ቤት ለባንክ አገልግሎት እና ለሌሎች አገልግሎቶች የተለያዩ ቦታዎችን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa University invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Procurement of Water Laboratory Equipment
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 30 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።