Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa University (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address 6ኪሎ ዋናው ግቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-22-00-01
  • Websitehttps://www.aau.edu.et/
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም https://egp.gov.et/egp/login በሚል ድህረገጽ እየገባችሁ በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የግዥ ዓይነት

1.     Procurement of Photocopy Machine & Printer Maintenance Service For 2 Years (Main Campus 2018/26)

2.     Re-Bid for Pocurement of Uniform (Main Campus 2018/26)

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ዋናው ግቢ የአስተዳደር ህንፃ

ቺፍ ግዥ አፊስ ቢሮ ቁጥር 314

ስልክ ቁጥር- +251111220001

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Save Tender