Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa University (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address 6ኪሎ ዋናው ግቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-22-00-01
  • Websitehttps://www.aau.edu.et/
  • Deadline24 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-24 00:00:00
  • Categories Vehicle

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡-AAU/NCB/pd/05/2017/25

ያገ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

 

    1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
    2. ተሽርካሪዎቹ የሚገኙበት አድራሻ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትራንስፖርትና ተሽከርካሪ ጥገና ክፍል ሲሆን ለመግዛት ፍላጎትና ብቃት ያላቸው ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡
    3. ጨረታው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ሥነ-ሥርዓት መሰረት ይፈፀማል::
    4. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 () በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በዩኒቨርሲቲው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000087392067 ገቢ በማድረግና ደረሰኙን ይዘው በመቅረብ ስለተሽከርካሪዎቹ ሙሉ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
    5. የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራቁጥር 7 () በተገለጸው አድራሻ እስከ ሚያዝያ 16 ቀን 2017 . እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያውን በተጫራቾች መመሪያ በተዘረዘረው መሰረት አያይዘው ያቀርባሉ፡፡ ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 7 () በተጠቀሰው አድራሻ ሚያዝያ 16 ቀን 2017 . ጠዋት 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
    6. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 () በተገለጸው አድራሻ ሚያዝያ 16 ቀን 2017 . ጠዋት 400 ሰዓት ወይም በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በማስገባት በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከጨረታ መክፈቻ ጊዜ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጋባዥ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለአንድ ተሽከርካሪ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በዩኒቨርሲቲው ስም አሰርተው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። በተጨማሪም ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ከወጣ የተያዘው የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል፡፡
    7. / ሰነዶቹ የሚሸጡበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 312
  1. / የጨረታው ሰነድ የሚገባበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
  2. / ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
    1. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት የውል ስምምነት ከተፈረመበት ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ለየኒቨርሲቲው ሙሉ ፍያ በመፈጸም ከከፈለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃውን ማንሳት አለበት፡፡
    2. ዩኒቨርሲቲው በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ስልክ ቁጥር 011-122-00 01/011-124-32-72 .. 1176

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግ ንብረት አስተዳደር ቢሮ

 

Save Tender