Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa University (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address 6ኪሎ ዋናው ግቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-22-00-01
  • Websitehttps://www.aau.edu.et/
  • Deadline07 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 30 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የሽያጭ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-AAU/NCB/pd/03/2017/25

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

  1. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 30 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
  2. ተሽርካሪዎቹ የሚገኙበት አድራሻ 6ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትራንስፖርትና ተሽከርካሪ ጥገና ክፍል ሲሆን ለመግዛት ፍላጎትና ብቃት ያላቸው ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል።
  3. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ሥነ- ሥርዓት መሰረት ይፈፀማል።
  4. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 (/ በተገለፀው አድራሻ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በዩኒቨርስቲው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000087392067 ገቢ በማድረግና ደረሰኙን ይዘው በመቅረብ ስለተሽከርካሪዎቹ ሙሉ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  5. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 () በተገለጸው አድራሻ እስከ ጥር 30 ቀን 2017 . እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ማስገባት ይችላሉ። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያው በተጫራቾች መመሪያ በተዘረዘረው መሰረት አያይዘው ያቀርባሉ። ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም። ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 7 () በተጠቀሰው አድራሻ ጥር 30 ቀን 2017 . ጠዋት 430 ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 () በተገለጸው አድራሻ ጥር 30 ቀን 2017 . ጠዋት 40o ሰዓት ወይም በፊት በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በማስገባት (በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ጊዜ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጋባዥ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በዩኒቨርስቲው ስም አሰርተው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። በተጨማሪም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ከወጣ የተያዘው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል።
  7. / ሰነዶቹ የሚሸጡበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 312
  8. / የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የሚገባበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
  9. / ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚከፈትበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊው ድርጅት የውል ስምምነት ከተፈረመበት ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ለየኒቨርስቲው ሙሉ ክፍያ በመፈጸም ከከፈለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃውን ማንሳት አለበት።
  11. ዩኒቨርሲቲው በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

 

ስልክ ቁጥር 011-1-22-00-01/011-1-24-32-72 .. 1176

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ

 

Save Tender