በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ፣ ጆተኒ፣
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር: AAU/SPH/Mg/NCB/01/2018
1.በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ፣ ጆተኒ፣ ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሠረት ብቃት ያላውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች
2. የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቁጥር SPH Internal Revenue 1000425438119 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑኑ እያሳወቅን፤ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው አድራሻ ከታች በተገለጸው እያንዳንዱ ቀን መሰረት በ 8፡00 ሰአት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይቻላል፡፡
3. መደበኛ የጨረታ ሰነድ - የማዕቀፍ ስምምነት - ለአግልግሎቶች ግዥ - በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ - 2006 ዓ. ም.1. በወጣው አዋጀ ቁጥር ሆኖ ማንኛውም -- ተጫራች፤
4. (ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (ለ) የግብር ከፋይ የምስከርነት ወረቀት (ሐ) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት (መ) የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስከርነት ወረቀት (ሠ) ወቅታዊ የሆነ የታክስ ከሪላንስ (ረ) ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በምትወዳደሩበት መስከ የተጠቀሰውን የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ በዚህም መሰረት፣
|
ተ.ቁ |
ሎቶች |
የጨረታ ዋስትና ብር |
የጨረታ መሸጫ ዋጋ |
የጨረታ መከፈቻ ቀን |
|
1 |
የተማሪዎች ሻይ ቤት ከነ ሙሉ ዕቃው |
50,000/ሃምሳ ሺ ብር/ |
1000ብር |
15/10/2018 |
|
2 |
የተማሪዎች የከረንቡላ፣ እና ጆተኒ መጫዎቻዎች |
10,000/አስር ሺ ብር/ |
500 ብር |
15/10/2018 |
|
3 |
የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ |
20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ |
500 ብር |
16/10/2018 |
|
4 |
የተማሪዎች መግልገያ ሱቅ |
20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ |
500 ብር |
16/10/2018 |
|
5 |
የሴት እና የወንድ ፀጉር ቤት ለየአንዱዱ |
20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ |
500 ብር |
16/10/2018 |
6. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትከ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ በ ሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውና ቅጂው ላይ ስልጣን ባለው እካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
9. የጨረታው ሰነድ የሚላከው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል፡፡
10. አድራሻ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል አጠገብ ወይም ያኔት ኮሌጅ ፊትለፊት
11, ጨረታውበላይ በተገለፀው መሰረት ሰኔ 15 ቀን 2018 እስከ 16/10 /2018 ዓ.ም ሁሉም ሎቶች በተለያየ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ከፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
12. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራርያ ስልክ ቁጥር 0912214344/0913769017
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈር ሰላም ካምፓስ
