Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa University (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address 6ኪሎ ዋናው ግቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-22-00-01
  • Websitehttps://www.aau.edu.et/
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡


 

የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- አአዩ/ብግጨ/የሱቅ ኪራይ/03/2018/25

 

  1. የተጫራች ስም-
  2. የተጫራች አድራሻ .. አዲስ አበባ …… /ከተማ .. ወረዳ …… የቤት ቁጥር ... ስልክ ቁጥር ...
  3. የንግድ ፈቃድ ቁጥር …….
  4. ቲን ሰርተፍኬት ቁጥር ……
  5. የስራው አይነት ....
  6. የሚጫረቱበት ክፍል ቁጥር ...
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ንድ ካሬ ሜትር ዋጋ ቫትን ጨምሮ

ማሳሰቢያ-

  1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጋዜጠኝነትና ብዙሀን መገናኛ ህንጻ እና በዋናው ግቢ ፎረም ህንጻ ያሉ ቦታዎችን ለተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከታች በተገለፀው አድራሻ ታህሳስ 8 ቀን 2018 . እስከ 400 ሰዓት ድረስ ጨረታውን ለያዘው ሰው ማስረከብ ወይም ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ በጨረታው ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 8 ቀን 2018 . 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  3. ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፍኬት መያያዝ አለበት፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊዎች የኪራይ ውል መዋዋል የሚችሉት ለጨረታ ባስገቡት የንግድ ፈቃድ ስም ብቻ ነው
  5. በጨረታ ያሸነፉበትን ፍል በምንም ዓይነት ለሌላ ወገን ስም ማዞርም ሆነ ተከራይቶ ማከራየት የማይቻል ሲሆን ይህንን ለማድረግ የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ እና የኪራይ ውሉ እንደሚሰረዝ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
  6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በተገላፀው አድራሻ የማይመለስ. ኢት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087392067 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ ይዘው በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. ይህ የጨረታ መጋበዣ ሰነድ የሚያካትታቸው ዋና የሚከራዩ ቦታዎች ዝርዝር እና የሚከራይ ቦታውን የሚያሳይ ዲዛይን ይሆናል፡፡
  9. ይህ የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ታሳቢ የሚያደርገው በአገር ውስጥ ለሚፈፀም የአገልግሎት ሽያጭ (የምክር አገልግሎት አይጨምርም) የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይሆናል፡፡
  10. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት ድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ዋናው ግቢ የአስተዳደር ህንፃ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 314 ስልክ ቁጥር

251+111220001

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

 

Save Tender