የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- የሴቶች የውበት ሳሎን እቃዎችን (መስታወት፤ የሜካፕ ኪት ፣ጥፍር ማድረቅያ፣ ካከስ፣ፓየስትራ፣ የፀጉርማጠብያ ፣ የፀጉር ካውያ ፣የካውያ ስታንድ፣ የኤሌክትሪከ ስቶቭ ፣ የካከስ ወንበር ፣ የአልኮል ምድጃ የኤሌክትሪክ የልብስ ስፌት ማሸን (ሲንጀር) እና የልብስ ካውያ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ለሚገኘው የባቱ ተስፋ ማዕከል አንድ የተሻሻለ እና ዘመናዊ ደረቅ መጸዳጃ ቤት (Ventilated and Improved pit latrine /VIP Latrine/) በኮንትራት ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- ዘይት ባለ 5 ሊትር ፤ መኮረኒ ፤ ሩዝ ፤ ምስር ክክ ፤ የተከካ የሽሮ እህል ( አተር ) ጤፍ እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዘይት ባለ 5 ሊትር እና ባለ 1 ሊትር ብዛት 954 ፣ 1ኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪሎ ግራም ብዛት 954፣ መኮረኒ፣ ሩዝ፣ ምስር ክክ፤ የተከካ የሽሮ እህል /አተር/ ጤፍ እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዘይት ባለ 5 ሊትር፣ መኮረኒ፣ ሩዝ፣ ምስር ክክ፣ የተከካ የሽሮ እህል (አተር) እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን 1ኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪ.ግ ብዛት 954፤ ባለ 1 ሊትር የሱፍ ፈሳሽ ዘይት ብዛት 954 እና የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ብዛት 60 ካርቶን ለመግዛት ይፈልጋል።