Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ-ቻይና ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0949231127
  • Website
  • Deadline17 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-17 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ለሚገኘው የባቱ ተስፋ ማዕከል አንድ የተሻሻለ እና ዘመናዊ ደረቅ መጸዳጃ ቤት (Ventilated and Improved pit latrine /VIP Latrine/) በኮንትራት ማስገንባት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር - ADA/531/25

 

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር በኦሮሚያ ብሔራዊ ልላዊ መንግስት በምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ (ዝዋይ) ከተማ መልካ ሻሎ ቀበሌ ለሚገኘው የባቱ ተስፋ ማዕከል አንድ የተሻሻለ እና ዘመናዊ ደረቅ መጸዳጃ ቤት (Ventilated and Improved pit latrine /VIP Latrine/) በኮንትራት ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆም ደረጃ 7 እና ከዚያም በላይ የሆኑ የሀገር ውስጥ የኮንስትራሽን ተቋራጭ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ-ቻይና መንገድ ወንጌላዊት ህንፃ አለፍ ብሎ ካስ ታወር ህንፃ አጠገብ የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተርስቲያን ዋና /ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 ድረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • የጨረታ ማስከበርያ በድርጅታችን የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር" ስም በአዋሽ ባንክ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ 20,000 ብር ሲ.ፒ. አሰርተው ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ
  • የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ እነዲሁም ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል
  • ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አርብ ጥቅምት 07/2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ይሆናል።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 0949231127 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር

 

Save Tender