Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ
  • Address ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋካልቲ ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0226611679
  • Website
  • Deadline26 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-26 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች (የባህር ዛፍ ግንድ፣ ማገዶ፣ ፖል እና አጠናን) ለተለያዩ ኮንስትራከሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር B001/OFWEBB/2018

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች (የባህር ግንድ፣ ማገዶ፣ ፖል እና አጠናን) ለተለያዩ ኮንስትራከሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ

  • በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪከት
  • በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጎሮ በሌ ዲስትሪክት
  • በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪ
  • በአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ መና አንጌቱ ዲስትሪክት

በመሆኑም

  1. የግንዲላ፣ የአጣና፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋካልቲ ፊት ለፊት በሚገኘው ሮምያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጫረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ 15 ተከታታይ ቀናት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ምሮ ፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት ረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንከ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ወረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0226611679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቅርንጫፍ

 

Save Tender