Tender Detail

Tender Details


ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ //የተ//ስራ ማህበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

 

ሎት 1

ስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ

ሎት 2

ሲስተም ሶፍትዌር

 

  1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት ወቅታዊ የግብር ፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት ምዝገባ፣ ሰርቲፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመፈል የጨረታ ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ።
  4. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶችን አሟልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 1100 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 400 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልዕ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል። በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን እያስተጓጉልም።
  6. አሻሚ፣ የተሰረዘ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፤
  7. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፤
  8. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ//ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለጠ ማብራሪያ +251 9 65 44 88 88 /011 6 18 40 76 ውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ፋና //የተ//ስራ ማህበር

 

Save Tender