Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢት/ያ ከልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት ማሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፋልጋል፡፡


ስጽህፈት መሣሪያ ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢት/ ከልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ////ቤት የተለያዩ ጽህፈት ማሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፋልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘራዘሩትን በታች የተዘራዘሩትን በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

ስለዚህ

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው

4. VAT ተመዝጋብነት ሠርትፍኬት ያለው

5. የዕቃ አቅረቢነት ሠርትፍኬት ያለው

ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ 200 ብርበጀ//አስ/ ዝጽ/ቤት በመከፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000 / አስር /ብር በጥሬ ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (cpo) የሚጠበቅበቸውን የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ /ቤቱ በዘጋጀው ፎርማት ብቻ በመሙላት ሰነድ መግዛት የሚቻል ሲሆን ጨረታው እስከ 15ኛው ቀን 1100 ሰዓት የሚያበቃ ሆኖ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ታሽጎ 530 ለይ የሚከፈት ሲሆን፣ የአንዱን ዕቃ ዓይነት ነጠላ ዋጋ በሙለት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስረጃዎቻችሁን በፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚቻል ሆኖ በጀጁራ ከተማ አስ/ //ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል ፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ መቅረቱ የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም ፡፡

ዕቃውን በሀዲያ ዞን በጃጁራ /አስ/ //ቤት ድረስ የሚያቀርብ ሆኖ የጨረታ ዝርዝርመረጃ የሚሞላበት ፎረማት ኮፒ ከቢሮ ቁጥር 09 ወይም ከግ//አስ/ ዋና ሥራ ሂደት እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፦ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ//ቤት

Save Tender