Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን የገ/ፃድቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ደቡብ ክልል ኢትዮጵያ, Phone: 0473310316
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳደር የካፋ ዞን የንግዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ፡ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 /

በደ/////መስተዳደር የካፋ ዞን የንግዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 2018 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ፡ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት:-

ለተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

3. በመንግሥት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. ከዚህ ቀደም በሆስፒታሉ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ የደረሳቸው ወይም የተሰጣቸው የድርጅቱ ባለቤቶች መወዳደርአይችሉም፡፡

5. የእታ አቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

6. የዘመኑን የገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ ግዴታ አለበት።

7. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቦንጋ / /ሻዎ /ሆስፒታል 2 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብርለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00/አስር ሺህ ብር ሲፒኦ በባንክ የተመሰከረ ማቅረብ እና ማስያዝ አለባቸው:: የጨረታውን ሰነድ እንድ ኦርጅናል እና እንድ ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋጋ በመሙላት ቦንጋ / /ሻዎ /ሆስፒታል 2 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ላይ ፖስታዎችን ማስገባት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው 16 ኛው ቀን ላይ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ቦንጋ / /ሻዎ /ሆስፒታል 2 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራች ያሸነፈበትን የአገልግሎት ግዥ ሙሉ በሙሉ እስከ /ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግምጃ ቤት /ንብረት ከፍል ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና እስከ በጀት ዘመን ማለቂያ ድረስ ተቋሙ ተጨማሪ ግዥ ለመፈፀም ፍላጎት ሲያቀርብ ባሸነፈው ዋጋ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እስከ በጀት ዘመኑ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ

10. ተጫራቾች ተሟልቶ አለመግኘት የጨረታውን ሂደት እያስተጓጉልም።

11. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ በሆስፒታሉ ስም በዝግ አካውንት ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና ማሸነፉ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 5/አምስት/ ቀናት ቀርቦ የውል ስምምነት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆነ

12. ተጫራቹ ተጫርቶ ያሸነፈውን ዕቃ ሙሉ በሙሉ ባሸነፈው ዋጋ በበጀት ዘመኑ የማቅረብ ግደታ አለበት::

13. ጨረታው የሚከፈተው / /ሻዎ /ሆስፒታል 2 ፎቅ ግዥና ንብረት አስ/ ቢሮ .22 ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ. 0473310316/ 0473312361/ያገኙናል።

የገ/ፃድቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል

Save Tender