Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks , Supply of Water

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 13/2018 የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሀገር ውስጥ ውድድሮችን እንደሚያካሂድ ይታወቃል። በመሆኑም ለዚሁ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ለውድድሩ የምንጠቀማቸው 0.6ml የታሸገ ውሃ ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንደ አመት መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 13/2018 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሀገር ውስጥ ውድድሮችን እንደሚያካሂድ ይታወቃል በመሆኑም ለዚሁ አገልግሎት የሚው ውድድሩ የምንጠቀማቸው 0.6ml የታሸገ ውሃ ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አንደ አመት መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት-

  1. በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00 (ስር ሺህ ብር) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕስት አንስቶ ተከታታ 10 የስራ ቀናት የማደመሰስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጉርድ ሶሳ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን ስየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴረሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 8:30 ሰዓት በፌዲሬሽኑ ቢሮ ቁጥር5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች እያንዳንዱ ከቫት ጋር ውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ገዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወደም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱት በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ባቸው

 

አድራሻ- ጉርድ ሾላ ቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

መረጃ:- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደው መጠየቅ ይችላሉ::

ፋክስ፡- 0116-45-08-79 .. 13336

 

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Save Tender