Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Athletics federation (የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን)
  • Address ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-47-97-94
  • Websitehttps://eaf.org.et/
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የሆኑ የስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ፌዴሽን 2018 በጀት ዓመት አገልሎት ላይ የሚው የሆኑ የስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች በሀገር ውስፕ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት-

  1. በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቸው፤ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማደመስስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ጉርድ ሾላ በሚገኘው በፌዴሽኑ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መገዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ንቨሱ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢር ቁጥር 5 ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 4:30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሣጥን ከመከፈቱ በፊት ተወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች እያንዳንዱ ዕቃ ከቫት ጋር ውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሰነሩባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱት በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ባቸው

 

ድራሻ:- ጉርድ ሾላ ቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ:- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ፡- 0116-45-08-79 .. 13336

 

የኢትዮጵያ አትቲክስ ፌዴሬሽን

 

Save Tender