Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
  • Address አራት ኪሎ በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Engineering Service , Construction Works

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው የፈለገውን የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ለመሰረት ዲዛይን (foundation design) ለማዘጋጀት ግንባታው የሚያርፍበትን በተመረጡ ቦታ ላይ እስከ 3 ሜትር ጥልቀት ቆፍሮ የአፈር ናሙና በመውሰድ አጠቃላይ የአፈር ናሙና ምርመራ ውጤት (soil investigation report and foundation recommendation) ሠርቶ


የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር / 002/2018 .

 

በአራዳ /ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት ሊያስገነባው የፈለገውን የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ለመሰረት ዲዛይን (foundation design) ለማዘጋጀት ግንባታው የሚያርፍበትን በተመረጡ ቦታ ላይ እስከ 3 ሜትር ጥልቀት ቆፍሮ የአፈር ናሙና በመውሰድ አጠቃላይ የአፈር ናሙና ምርመራ ውጤት (soil investigation report and foundation recommendation) ሠርቶ የሚያስረ በዘርፉ የተመዘገበ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል በመሆኑም ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ኃይል በማቅረብ የሚሠሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተጠቀሰው መስፈርት በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

 

ሎት

የሥራው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

ደረጃ

የጨረታ ሰነዱ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

ሎት-1

የወረዳ 07 ቀበና ጤና ጣቢያ G+5 ሕንፃ ግንባታ

20,000 ብር

ደረጃ-5 እና ከዚያ በላይ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት 230 – 1000 ሰዓት

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 – 400 ሰዓት ድረስ ብቻ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን 414 ሰዓት ጀምሮ

ሎት-2

የወረዳ 07 ፖሊስ መምሪያ G+4 ሕንፃ ግንባታ

20,000 ብር

ደረጃ-5 እና ከዚያ በላይ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት 230 – 1000 ሰዓት

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 – 400 ሰዓት ድረስ ብቻ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን 414 ሰዓት ጀምሮ

ሎት-3

ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ /ቤት +4 ግንባታ መመገቢያ እና ማስፋፊያ

20,000 ብር

ደረጃ-5 እና ከዚያ በላይ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት 230 – 1000 ሰዓት

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 – 400 ሰዓት ድረስ ብቻ

በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን 414 ሰዓት ጀምሮ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

አማካሪዎች ድርጅቶች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ለመውሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ዶክሜንታችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

1.     በዘርፉ 2017/2018 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     ከመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ጀንሲ የተመዘገቡ ምስ ወረቀት ያላቸው፤

3.     ማንኛውሞ ሥራ ተቋራጭ ሆነ አማካሪ ከፈዴራል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ግንባታ እና ፍቃድ ቁጥጥር ባለሥልጣን ተመዝግቦ የታደሰ የብ ረጋገጫ ሰርተፍኬት ይዝ በጨረታው መሳተፍ አይችልም፡፡

4.     ጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውን (orginal) እና የማይመለስ ቅጂ (copy) ይዞ በመቅረብ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ብር) በመፈል በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5 ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ቀርበው ዘወትር በሥራ ሰዓት 230 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     ጨረታው የሚከፈተው 16ኛው የሥራ ቀን በእለቱ ባለቤቱና ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በጽ/ቤቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4:15 የሚከፈት ይሆናል፡፡

6.     ማንኛውም ተጫራቾች 90 ቀናት የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / BID BOND / በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ (UnConditional Bank Guarantee) ከላይ በተጠቀሰው እና በሚሳተፉበት ፕሮጀ የብር መጠን 20,000 ( ሺህ ብር) ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ የቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ያለበት በቴኒካል ኦርጂናል ሰነድ ውስጥ ወይም ከፖስታ ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ ንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በድምሩ ስድስት ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የታሸገውን 6 ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የሥራ አይነት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፋይናንሻል ሰነድ ላይ ያልተፈረመ ሆኖ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የተስተካከለ ዋጋ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ ከጨረታው ያሰርዛል፡፡

8.     ተጫራቾች የሥራዎችን የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን ማስፈር ማህተም ማድረግ ኤንቨሎፑን በማሸግ ማስታውቂያው በወጣበት 16ኛው የሥራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5 ፎቅ በሚገኘው ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 400 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ተጫራ ከዚህ በፊት በአራዳ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾችን መመሪያ (Instructon to Bidder (ITB) and Scope of Consultancy service) እንዲያነቡ ይመከራል።

11. አማካሪ ድርጅቱ ሥራውን በጥራት ለማከናወን የሚከተላቸውን መሰረታዊ እስትራቴጂዎችን የሚያቀርብ፤ እነዚህም ባለመፈጸማቸው ተጠያቂ እንደሚያደርገው ማረጋገጫ የጻፈና በሥራ አስኪያጅ ወይም በኃላፊው የተፈረመ ሆኖ ማህተም ያለው ሰነድ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡

12. አሠሪው /ቤት አሸናፊው ካሸነፈበት አጠቃላይ የሥራ መጠን 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይቻላል

13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የድርጅቱ የሥራ ልምድና ማንኛውም በቴክኒካል የተጠየቁት ዶክመንቶችን አሠሪው /ቤት ኦርጂናል ዶክመንት ከሰጠው ካል የማጣራት ሙበት የተጠበቀ ነው

14. /ቤቱ ባወጣው የአማካሪ ጨረታዎች ንድ ፕሮጀክት በላይ መግዛት የሚቻል ሲሆን መጫረት የሚፈቀደው በአንድ በመረጡት ፕሮጀክት ብቻ ይሆናል፡፡

15. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት 16 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:15 ጀምሮ በአራዳ ፍለ ከተማ አስተዳዳር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5 ፎቅ በሚገኘው ቢሮ ይከፈታል የጨረታው ፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

16. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ራት ኪሎ በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5 ፎቅ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመቅረብ መረዳት ይችላሉ፡፡

 

ራዳ /ከተማ ስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት

Save Tender