Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል

  1. የትምህርት አላቂ እቃዎች
  2. የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
  3. የጋርመንት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
  4. የአውቶሞቲቭ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
  5. የጂኤም ኤፍ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
  6. የኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
  7. ለሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችና የተለያዩ ቋሚ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤ የምዝገባ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ሲሆን፡-
  1. የጨረታ ማስከበርያ 20,000/ሃያ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የአንዱን ዲፓርትመንት ሰነድ 100 ብር በኢ/ን/ባንክ በአካውን ቁጥር 1000282806577 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በመቁረጥ አማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ድርጅቱ ያሸነፈውን እቃ ኮሌጅ ድረስ ማቅረብ የሚችሉና ናሙና ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማቅረቢያውን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ይሸጥና በ15 ተኛው ቀን ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ገብቶ ታሽጎ በማግስቱ የሚከፈት ሲሆን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በቀኑ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. የጨረታ ቦታ አዲስ ከተማ ክ/ተማ/ቴ/ሙ/ስልጠና ተቋም
  6. ተጫራቾች ለሚጫረቱት እቃዎች በውሉ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል
  7. ተጫራቾች ለሚሞሉት እቃዎች ዋጋ ቫትንና ትራንስፖርትን ያካተተ መሆን አለበት
  8. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተገለጸ በኋላ አማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መጥተው ውል መግባትና ያሸነፉትን እቃ ዋጋ 10% ውል ማስከበርያ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  9. አሸናፊው ድርጅት ውል ከገባ በኋላ በውሉ ላይ እስከተቀመጠበት ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርበታል።

ማሳሰቢያ፡- ኮሌጁ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዥ መብት የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0473360271/ 0917827627 /0912124940

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ክህሎት ቴክኖሎጅ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን

የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender