Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline06 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-06 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2025/02231

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል 2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

-ስድስት: የተያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች ጨረታ ግዥ

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስ ወረቀትየዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስ ወረቀት፡፡
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax Clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ-ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 50,000 ብር (ከንግድ ባንክከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል
  1. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ//ቤቱ ሲፒኦ መቅረብ ግዴታ ነው
  2. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ ማብራ በስልክ ቁጥር 0221162194 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

 

Save Tender