Tender Detail

Tender Details

  • Company OLA Energy Ethiopia (ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ)
  • Address ደብረዘይት መንገድ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 517 04 50
  • Websitehttps://olaenergy.com/
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Wood And Wood Working

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ዴፖ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የመለዋወጫ እቃዎች እና ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የተለያዩ የመለዋወጫ እቃዎች እና የፓሌት

ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው /ቤቱ ቅጥር ግቢ ዴፖ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የመለዋወጫ እቃዎች እና ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ከቢሮ ቁጥር 130 በመውሰድ፣ የጨረታው ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን ማስያዣ በሲ.. ጋር በማያያዝ የመለዋወጫ እቃዎች እና የፓሌት ጨረታ ተብሎ በተጻፈ በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ ከእንግዳ ተቀባይ አጠገብ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ማንኛውም ያለ ሲፒኦ የገባ ዶክመንት ከውድድር ውጪ ይሆናል።

የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን ወይም በስልክ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ በመፈል እቃዎችን መረከብ ይኖርበታል።

ለበለጠ መረጃ 011 517 04 50 የውስጥ መስመር 445/454 መደወል ይቻላል።

ኩባንያው በከፊልም ሆነ በሙ ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው።

 

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ

 

Save Tender