Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline20 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OFWE/GU-08/2018

 

ሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ //ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ //ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ Grevillea Robusta ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና TIN number ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና / ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት መቱ ከተማ እና ጂማ //ቤት ጂማ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታ ቀናት ይቆይል።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 124 0249 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender