Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት
  • Address መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ መንገድ የካ ክፍለ ከተማ ህንጻ 4 ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials , Used Items , Lead Glass And Mirror

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች ጽ/ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፤ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ//ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች /ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፤ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ መንገድ የካ ፍለ ከተማ ህንጻ 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የተለያዩ የተለያዩ ከህንጻ ላይ የወረዱ መስታዎቶች የፊሊፕስ አቃፊና መስታዎት እና መስታወተት ያለው በር ዝርዝርና ብዛት የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ተገኝተው መግዛት ይችላሉ።

  1. በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ ስር ዋጋ በአሃዝ እንዲሁም በፈደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልጸው በታሸገ ኤንቨሎፕ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ//ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች /ቤት ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከ ሚታሸግበት ሰዓት ድረስ ተጫራቶች ሰነድን ማስገባት ይችላሉ።
  2. ተጫራ በአሃዝና በፊደል እንዲሁም በነጠላና በጥቅል በሰጡት ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ አገልገሎቱ ከፍተኛውን ዋጋ ወስዶ ያወዳድራል።
  3. ተጫራቾች ክለኛ አድራሻቸውንና ስማቸውን በመግለጽ በመጫረቻ ሠነዳቸው ላይ መፈረም አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በአንድ መለያ ቁጥር (መደብ) ስር ያለውን ንብረት ብዛት በሙሉ መጫረት አለባቸው።
  5. ተጫራቶች ለሽያጭ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት የፊሊፕስ አቃፊና መስታዎት እና መስታዎት ያለው በር በጥቅል መጫረት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ድረስ በመሄድ ንብረቱን አይተው መጫረት ወይም ዋጋ መስጠት አለባቸው። ነገር ግን ንብረቱን ሳያዩ ቢጫረቱና ቅሬታ ቢቀርብ አገልግሎቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
  7. ለሚገዙት የተለያዩ ንብረቶችን፣ ደግሞ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 10 በመቶ (10%) እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የካ//ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች /ቤት አሰርተው ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል። የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ሲፒ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
  8. የጨረታ ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 415 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካ//ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች /ቤት 4 ፎቅ ይከፈታል። ሆኖም የጨረታ ፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም።
  9. በመነሻ ዋጋና በታች የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት የለውም።
  10. የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ ኮድ ወይም መለያ ቁጥር ሲጽፍ ተሳስቻለሁ ወይም ሳልጽፍ ቀርቻለሁ የሚሉ ጥያቄዎች ተቀባይነት የላቸውም።
  11. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው 7 የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ፈል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለአገልግሎቱ ገቢ ይደረጋል።
  12. ንብረቱን 10 የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
  13. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ከጨረታው መውጣት ወይም የሰጠውን ዋጋ ማሻሻል ወይም መለወጥ አይችልም።
  14. የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚመጡ ማናቸውም ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

 

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጨረታውን ያወጣበት ተቋም በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ። አገልግሎቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ//ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች /ቤት

 

Save Tender