የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲከስ በድርጅቱ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበሩ ያገለገሉ ብዛት ያላቸው በሮች፤ መስኮቶች እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና መስታወቶች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዋሽ ባንከ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀከት የTempered Glass Work አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልገሎት ቡድን የተለያዩ ያገለገሉ መስታወት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ብዛት ያላቸው ያገለገሉ የመስኮት መስታወት ከነፍሬሙ፤ በሮች ባለ መስታወት ከነሙሉ ፍሬማቸው፤ ተነቃቃይ ብረቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቶቦላሪዎች፤ ዜድ ብረቶች፣ ቲ ብረቶች እና የመስኮት መስታወቶች በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል።
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሙኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) is seeking to engage a qualified GC/BC4 construction firm with demonstrated expertise in aluminium cladding and tempered glass curtain wall systems for the renovation of its workshop fa
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋና መሥሪያ ቤት የቢሮ ማስፋፊያ ሥራ ማሠራት ስለፈለገ በደረጃ 6 እና በላይ በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ ወይም በአልሙኒየም እና መስታወት ሥራ በዘርፉ ከተሰማሩ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች ጽ/ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፤ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ ኤፒሲ የፒኤስ ፓወር ሞጁል፣ ጄኔሬተሮች፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ቦይለር፣ ቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የካውንተር ጠረጴዛዎች፣ ኤቲኤም ሸልተር፣ ኤቲኤም ሴንተር፣ መጋረጃ፣ አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤትና በሮች፣ የእንጨት በሮች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ባትሪዎች ዩፒኤስ፣ ጋዝ ሲሊንደር፣ መስታወት፣ ስታብላይዘር፣ የአምፖል ማቀፊያ እና የስልክ ቀፎ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ ኤፒሲ ዩፒኤስ ፓወር ሞጁል፣ ጄኔሬተሮች የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ” የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ቦይለር፣ ቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የካውንተር ጠረጴዛዎች፣ ኤቲኤም ሼልተር፣ ኤቲኤም ሴንተር፣ መጋረጃ፣ አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤትና በሮች፣ የእንጨት በሮች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ባትሪዎች፣ ዩፒኤስ፣ ጋዝ ሲሊንደር፣ መስታወት፣ ስታብላይዘር፣ የአምፖል ማቀፊያ እና የስልክ ቀፎ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መስታወቶች ባሉበት ሁኔታ በጥቅል ለማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኢትስዊች አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ስዎች፣ የአልሙኒየም፣ የመስታወት፣ የብረታ-ብረት ቁርጥራጮች፣ የባነር ሸራዎች፣ ቶነሮች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኔትወርክና የኤሌክትሪክ ገመዶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
EthSwitch Share Company which is the owner and operator of the National e-payment Switch of Ethiopia, invites bids from interested and eligible bidders (agency), for the procurement of the below mentioned items.