Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116185683
  • Websitehttps://berhanbanksc.com/
  • Deadline04 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-04 00:00:00
  • Categories Lead Glass And Mirror

ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መስታወቶች ባሉበት ሁኔታ በጥቅል ለማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ያገለገለ የመስታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ . /// - 03/18

 

ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መስታቶች ባሉበት ሁኔታ በጥቅል ለማንኛ ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  1. ራቾች ለጨረታ የቀረነውን ያገለገሉ መስታወቶች የጨረታ መነሻ ዋጋቸ እና የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሰነድ በዝርዝር ተቀምጧል
  2. መስታዉቶቹ ጎማ ቁጠባ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ፊት ለፊት በሚገኘ የባንኩ ቅጥር ጊቢ በመገኘት ማየት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛ የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ፣ ቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ፎቅ ፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ በመገኘት ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበረያ ገንዘብ C.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራ መስታዉቶቹን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ በተዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ስዓት እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2018 / ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ፣ ቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ፎቅ ፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ
  6. ጨረታዉ ጥቅምት 25 ቀን 2018 / ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያገለገሉትን መስታቶች ለመግዛት ያቀረቡትን ዋጋ በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለፀላቸዉ በአምስት ቀናት ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል
  9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሊሰርዝ ይችላል

 

ማሪ መረጃ ከፈልጉ በስልክ ቁጥር

0116631729 ማግኘት ይችላሉ /ብርሃን ባንክ ../

 

Save Tender