Tender Detail

Tender Details


ዳሸን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ዳሽን ባንክ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ዳሸን ባንክ . ከዚህ በታች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

 

.

የተበዳሪው ሰም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ክልል

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ/ሜትር

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1.

አቶ ሽብሩ ስንታሮ

በንሳ

ሲዳማ

መጆ

አሮሬሳ

01

///1488/07

300

መኖሪያ ቤት

774,899.00

07/11/2018.

430

ሐዋሳ ቀጠና /ቤት እና ዳሽን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ

2.

አቶ አሁንም ከበደ

ዱከም

ኦሮሚያ

ዱከም

ደንካካ

01

B-GashB38/304-A7B

8,000

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ቤት

19,210,446.00

 

የተበዳሪው ሰም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

የንብረቱ ዓይነት

ብዛት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

አቶ አብዱላቲፍ አብዱልሃሚድ

ኤርፖርት

H-Profile

62

905,832.00

ዱከም /ከተማ መልካ ዱከም ወረዳ የባንኩ ንብረት ማስቀመጫ ግቢ ውስጥ (ከዳሮኒ ሆቴል በስተ ምዕራብ 100 ሜትር ገባ ብሎ)

07/11/2018 .

430

ዳሽን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ

Aluminum panel (አሉሙኒየም ፓኔል)

28

275,184.00

6 mm Mirror (ባለ 6 mm መስታወት)

3

11,250.00

 

ማሳሰቢያ፡-

1.     ተጫራቾች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዳሸን ባንክ .. ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል ቀርበው የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ህግደ መውሰድ ይችላሉ

2.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለጨረታ ወስደው ከሞሉት ሰነድ ጋር ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዳሸን ባንክ .. ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ ከተ... በፊት (ሳይጨምር) መሆን አለበት

3.     የጨረታው አሸናፊ // ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፤ ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው (አሸናፊው) ይከፍላል

4.     ተጫራቾች ንብረቶቹን (ዕቃዎቹን) ለመጎብኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 200 600 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት 700 -11:00 ሰዓት ቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ።

5.     ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 420 ተዘግቶ በዕለቱ 430 ሰዓት በዳሸን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) ባሉበት ይከፈታል፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6.     ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው

7.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ ክፍያ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በደረሰው 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጎ ከጨረታው እንዲሰናበት ይደረጋል

8.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ ዳሽን ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት + 0115-18-03-51 የውስጥ መስመር 3143 3141 3144 በንሳ 046-337-02-83 (09-54-78-01-01) ዱከም 0114-32-06-44 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

ዳሸን ባንክ

ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ!!

Save Tender