Tender Detail

Tender Details


ዳሽን ባንክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ክልል

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ/ሜትር

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1.

አቶ ሽብሩ ስንታሮ

በንሳ

ሲዳማ

ሞጆ

አሮሬሳ

01

///1488/07

300

መኖሪያ ቤት

7774,899.00

07/11/2018 ዓ.ም

4:30

ሐዋሳ ቀጠና ፅ/ቤት እና ዳሽን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ

2.

አቶ አሁንም ከበደ

ዱከም

ኦሮሚያ

ዱከም

ደንካካ

01

B-GshB38/304-A7B

8,000

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ቤት

19,210,446.00

 

የተበዳሪው ስም

የአበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

የንብረቱ ዓይነት

ብዛት

  

ዱከም /ከተማ መልካ ዱከም ወረዳ የባንኩ ንብረት ማስቀመጫ ግቢ ውስጥ (ከዳሮኒ ሆቴል በስተ ምዕራብ 100 ሜትር ገባ ብሎ)

ቀን

ሰዓት

ቦታ

አቶ አብዱላቲፍ አብዱልሃሚድ

ኤርፖርት

H-Profile

62

905,832.00

07/11/2018 .

430

ዳሽን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ

Aluminum panel (አሉሙኒየም ፓኔል)

28

275,184.00

6 mm Mirror (ባለ 6 mm መስታወት)

3

11,250.00

 

ማሳሰቢያ:-

1.     ተጫራቾች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዳሸን ባንከ .. ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል ቀርበው የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለጨረታ ወስደው ከሞሉት ሰነድ ጋር ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊትከሚገኘው ዳሸን ባንክ .. ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ ከተ... በፊት (ሳይጨምር) መሆን አለበት፡፡

3.     የጨረታው አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ ስ፣ ውዝፍ የሊዝ ፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው (አሸናፊው) ይከፍላል፡፡

4.     ተጫራቾች ንብረቶቹን (ዕቃዎቹን) ለመጎብኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 200 600 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት 700 1100 ሰዓት ቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡

5.     ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 420 ተዘግቶ በዕለቱ 430 ሰዓት በዳሸን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6 ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) ባሉበት ይከፈታል፤ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

6.     ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው::

7.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ ክፍያ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በደረሰው 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጎ ከጨረታው እንዲሰናበት ይደረጋል፡፡

8.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ ዳሸን ባንክ .. ዋና መሥሪያ ቤት 0115-18-03-51 የውስጥ መስመር 3143 131413144 በንሳ 046-337-02-83 (09-54-78-01-01) ዱከም 0114-32-06-44 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ዳሽን ባንክ

Save Tender