Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Design And Construction Works Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ)
  • Address 6 ኪሎ አዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ህንጻ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 154 1475
  • Website
  • Deadline29 May 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-29 10:30:00
  • Categories Lead Glass And Mirror

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልገሎት ቡድን የተለያዩ ያገለገሉ መስታወት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 .

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልገሎት ቡድን የተለያዩ ያገለገሉ መስታወት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመስከተውን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1.     በግልጽ ጨረታው በቀረበው ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የተለያዩ ያግለገሉ መስታወቶች ባለበት ሁኔታ በማየት መጫረት ይቻላል።

2.      በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 4ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ፊት ለፊት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት ከፍያና ሂሳብ ቡድን በመምጣት የንብረቱን ዝርዝር መመሪያ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ሰነድ በመግዛት ሊመለስ በማይችል ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 1000 ሰዓት ንብረቱን ከላይ በተጠቀሰው /ቤት በመሄድ መመልከት ይችላሉ

4.     ተጫራ በአሃዝ እና በፈደል በሰጠው የዋጋ መሙያ በመሙላት ማስገባት ሲችሉ ልዩነት ካለው ከፍተኛ ዋጋ በመውሰድ ያወዳድራል፡፡

5.     ተጫራቾች የሚገዙትን ዕቃዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ 10 በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቹዋል።

6.     የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናቶችን ከሰኞ እስከ አርብ ያሉ ቀናቶችን ታሳቢ በማድረግ 11ኛው ቀን የሰነድ ሽያጭ ተጠናቆ 11ኛው ቀን ማለትም ጨረታው ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራችን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ ላይ ይከፈታል። ሆኖም የመፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳደገኝ ቢቀር የጨረታው መከፈት አያስተጓጉልም።

7.     በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ለአሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 7 /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያውን በማጠናቀቅ የአሸነፈበትን ንብረት 5 /አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል። የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋ እና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለፁትን አማልቶ መገኘት አለበት፡፡

8.     የንብረቶቹ የጠቅላላ የመነሻ ዋጋ 10 በመቶ (10%) ያስያዘ እና በሰነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦች ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውደቅ ይደረጋል፡፡

9.     አሸናፊ የሚለየው በጥቅል ለተመደበው ዕቃዎች ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል እና ከጨረታ መነሻ ዋጋ በታች አና መነሻ ዋጋ ሞልቶ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡

10. የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርባቸዋል

11. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ንብረቶች ሙሉ ፍያ ከፍሎ እስከሚወስድ ድረስ ለውል አስተግባበር ዋስትና የሚሆን የጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) በጥሪ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት፡፡

12. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ አጠቃለው በመክፈል ንብረታቸውን 5 /አምስት/ ቀናት ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡

13. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልከ ቁጥር 0118275923 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

14. /ቤቱ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ - መድሀኒአለም ከራስ ሃደሉ መዝናኛ ማዕከል አጠገብ አዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት የንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር401 ፊት ለፊት

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ንባታ ስራዎች /ቤት ቢሮ ቁጥር 401 4 ፎቅ ፊት ለፊ የንብረት ጠቅላላ አገልሎት ድን

 

በአዲስ ከተማ ክፍ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት

Save Tender