Tender Detail


አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ ኤፒሲ ዩፒኤስ ፓወር ሞጁል፣ ጄኔሬተሮች የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ” የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ቦይለር፣ ቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የካውንተር ጠረጴዛዎች፣ ኤቲኤም ሼልተር፣ ኤቲኤም ሴንተር፣ መጋረጃ፣ አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤትና በሮች፣ የእንጨት በሮች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ባትሪዎች፣ ዩፒኤስ፣ ጋዝ ሲሊንደር፣ መስታወት፣ ስታብላይዘር፣ የአምፖል ማቀፊያ እና የስልክ ቀፎ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ .. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 14 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ ኤፒሲ ዩፒኤስ ፓወር ሞጁል፣ ጄኔሬተሮች የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ መፈተሻ ማሽን የሂሳብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ የአየር ማቀዝቀዣ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ቦይለርቴሌቪዥን፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የካውንተር ጠረጴዛዎች ኤቲኤም ሼልተር፣ ኤቲኤም ሴንተር፣ መጋረጃ፣ አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የአሉሚኒየም ጥበቃ ቤትና በሮች፣ የእንጨት በሮች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ፍራሽ ቆርቆሮዎች፣ የተለያዩ ባትሪዎች፣ ዩፒኤስ፣ ጋዝ ሲሊንደር፣ መስታወት፣ ስታብላይዘር፣ የአምፖል ማቀፊያ እና የስልክ ቀፎ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልን፡-

  1. ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር መረጃ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሣብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ደረሰኙን አዋሽ ባንክ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1 ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-101 በመቅረብ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 16 ቀን 2018 .. ከቀኑ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ማስገባት ይችላሉ፣
  2. ተጫራ በሎት 1 ላይ ለተገለጹት ተሽከርካሪዎች በባንኩ የተቀመጠውን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፣
  3. በሎት 2 ላይ ለተዘረዘሩት የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ንብረት ያቀረቡትን ዋጋ 4 የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፣
  4. ያለ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፣
  5. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ለተሽከርካሪዎቹ የስም ዝውውር እና ተያያዥ የመንግስት ወጪዎችን ይከፍላል፣
  6. ንብረቶቹን አሸዋ ሜዳ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኖች እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን በተመለከተ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ባንኩ እያስገነባ በሚገኘው ሕንጻ ቅጥር ግቢ በአካል ቀርቦ በጨረታው ሰነድ ላይ በወጣው ፕሮግራም መሠረት መጐብኘት ይቻላል፣
  7. ጨረታው ሕዳር 16 ቀን 2018 .. ከቀኑ 410 ዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1 ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-11 ውስጥ ይከፈታል፣ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም
  8. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ጨረታው ይሰረዛል፣
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር ማብራሪያ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት በስልክ ቁጥር 0115-303026/0115-576815 ደውለው መጠየቅ ይቻላል

 

Save Tender