በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048፣ 049፣ 050፣ 051/2018
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 048/2018 በ05/10/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች፣ በግልጽ ጨረታ ቁጥር 049/2018 በ12/10/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 050/2018 በ19/10/2018ዓ.ም የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲከስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች፣ የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 051/2018 በ26/10/2018ዓ.ም የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የዕዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስፖርት መሣሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች፡፡ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል፡፡
2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመከፈል ሪሲት በመውሰድ ዘወትር በሥራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 12፡00 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00 ሰአት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል። ነገር ግን ዕቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድእነኖ የሚገኘው ግቢ ነው።
5. ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን፤ ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
6. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 3:45 ሰዓት ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. ጨረታው ከጠዋቱ 3:50 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም የጨረታው ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
10. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሽናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
12. ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጹት ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች በጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለሥልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፈርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡
14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
15. የጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
