Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Used Items , Lead Glass And Mirror , Aluminium Supply and Work

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሙኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የአሚኒየም ፍሬምና መስታወት

ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት / ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሙኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     ህንፃ 1 3 ፎቅ ከሱቅ ቁጥር 1073 እስከ 1200 የሱቁ ብዛት 137

2.     ህንፃ 2 3 ፎቅ ከሱቅ ቁጥር 1319 እስከ 1492 የሱቅ ብዛት 204

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከአ/ማሀበሩ ህንፃ ብሎክ 2 ቢሮ ቁጥር 4 ላይ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ወስደው የሚገዙበትን ዋጋ እና የብር 100,000.00 CPO ብቻ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣ 12 የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ሁለተኛ የስራ ቀን ማለትም 07/08/2018 . ከቀኑ 800 ሰአት ተዘግቶ ከቀኑ 900 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሲዮን ማህበሩ /ቤት ይከፈታል። ኮሚቴው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ማስታወሻ

·        አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4

·        የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 230 እስከ 630 ከሰዓት 730 እስከ 1030 ብቻ ይሆናል፤

·        ስልክ 09-32-08-03-77 ወይም 09-12-05-47-92

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤ አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር

Save Tender