የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል፡፡
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች ያለውን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ፡-
- አግባብ ያለው ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የምዝገባ የምስክር ወረቀት/ቲን/ ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ላይ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በማረ/ቤቱ ቢሮ ቁጥርከ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፣
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የሚቀርበው ማንኛውም ግብዓት በማረ/ቤቱ ግቢ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀለት ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ በዚያው ዕለት 3፡30 ሰዓት ሳጥኑ ይታሸጋል በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ማረ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት ወይም
በስ/ቁጥር 0930633637/0910755058 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፣
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ አይገደድም ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ መክፈቻው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ
