Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline31 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-31 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ 09/2018 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ሎት 1 ላይ የተጠቀሱትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል።

ሠንጠረዥ 1 ሽያጭ የሚፈፀምባቸው የጨረታ አይነቶች/

ሎት

ተራ.

የጨረታ አይነት

ብዛት

 

ሰነድ የሚመለስበት

 

የመክፈቻ ቀን

 

 

 

 

 

 

1

 

 

የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች/ እቃዎች ሽያጭ

 

1

የእንጨት ካውንተር

66

ሰነድ የሚመለስበት ቀን ታህሳስ 22 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 2:30 እስከ ከቀኑ 6:00

የመከፈቻ ቀን በዕለቱ ታህሳስ 22/2018 . ከቀኑ 8:30 ይከፈታል

2

የካውንተር ወንበር

575

3

የብረት ፖስታ ሳጥን

805

4

የእንጨት ከብ ማህተም

21282

 

ስለሆነም፤ በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመከፈል ዋናው /ቤት 2 ፎቅ ግዥ ከፍል እየቀረቡ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ በጨረታ ሠነዱ ላይ ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ታህሳስ 15/2018 ከቀኑ 600 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

  • ሎት 1 ላይ ለቀረቡት የሚወገዱ የተለያዩ ንብረቶች እቃዎች ሽያጭ ናሙና /Sample/ ተጫራች በአካል በመገኘት ማየት የሚችል ሆኖ የእቃዎቹን ዝርዝር መግለጫ በመውሠድ ጭምር መወዳደር የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን።
  • ተጫራቾች በቅድሚያ ለሎት 1 ለተገለፁት የጨረታ አይነቶች ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ(CPO) 30,000.00(ሰላሳ ሺህ) ብር በማሠራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው ኤንቬሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 22 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል።
  • CPO (ሲፒኦ) ሲያሠሩ - "የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ወይም ETHIOPIAN POSTAL SERVIC ENTERPRISE በማለት ያሰሩ

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-18-42-75-68 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender