Tender Detail

Tender Details

  • Company Southwest Education Bureau (የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ታርጫ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473450715
  • Website
  • Deadline28 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-12-28 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Merchandise

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ እና ለምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ያልተፈጨ በቆሎ ፣ የውጭ ሩዝ ፣ ቦሎቄ ፣ የምግብ ዘይት እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር - ////- 02/18

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ እና ለምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ያልተፈጨ በቆሎ የውጭ ሩዝ ቦሎቄ የምግብ ዘይት እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ይጋበዛል

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. በአቅራቢነት የተመዘገቡ
  5. ከዘመኑ ግብርና ታክስ ነጻ የሆኑ
  6. የሚቀርቡት እህሎች የግብርና ምርቶች ጥራት ያላቸውና የፋብሪካ ውጤቶች የጥራት ደረጃቸው የተረጋገጡ መሆን አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ታርጫ ከተማ // አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በኢን. በቢሮው ሂሳብ ቁጥር 1000453714528 በማስገባት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  8. ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 1130 ድረስ ፍት ሆኖ ይቆያል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ C.P.O. በካሽ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ህጋዊ የንግድ ማስረጃ CPO እና ኒካል ሰነድ ዋናና ኮፒ ለየብቻ በሁለት ፖስታ፣ የዋጋ ፖስታ ዋናና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  11. ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ይዘጋል። እንዲሁም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ልሉ ትምህርት ቢሮ ///አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
  12. በመክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ:- በስል ቁጥር 0473450715 መጠየቅ ይችላሉ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender