Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለስልጣን
  • Address በምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሞ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0474527941
  • Website
  • Deadline28 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-28 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ኤክስካቫተር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡


 

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

003/2018

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና /ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶችና ጥገና /ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ኤክስካቫተር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መሰረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋርየተዛማጅ የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራ ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል እና ንካል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ አርጅናል›› እና «ኮፒ» በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያውንም ለእያንዳንዱ ማሽን በተለያየ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር በባለሥልጣን /ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000642058936 ገቢ በማድረግና የባንክ ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከባለሥልጣን /ቤቱ ግዥ እና ንብረት እስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ቅራቢ ፍት ነው፡፡
  5. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ሲሆን ጨረታው እስከ ቀኑ 1130 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  6. ተጫራ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከበሪያ በቅድም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው ከጨረታ ደንብ እና መመሪያ ውጪ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. ተጫራ 2016 . ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሠሩበት የመንግሥት /ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

በምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሞ ከተማ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት መንገዶች ጣን ዋና /ቤት በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ዘርፍ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 0474527941/0474527727 ደው ማነጋገር ይችላሉ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ስልጣን

 

Save Tender