Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መ/ የአሶሳ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉልጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-85-62-51
  • Website
  • Deadline28 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Cleaning And Janitorial Equipment

የአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 01/05/2018 እስከ ሰኔ  30/10/2018 ዓ/ም ያለውን ቀለብና የተለያዩ የወጥ እህሎች እና የንፅህና እቃዎችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከተውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቤ////የአሶሳ ዞን /ቤቶች 2018 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እህል፣ የወጥ እህል እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ለተጫራቾች የተዘጋጀ መደበኛ የጨረታ ሰነድ ነው::

የአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 01/05/2018 እስከ ሰኔ  30/10/2018 / ያለውን ቀለብና የተለያዩ የወጥ እህሎች እና የንፅህና እቃዎችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከተውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሠርጎኛ ጤፍ፣ ነጭ ማሽላ፣ ከአተር የተፈጨ ሽሮ፣ ሻይ ቅጠል፣ ኤግል ካሜራ(እርሾ) ከኖር የወጥ ማጣፈጫ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ በርበሬ፣ ፓስታ፣ እጃክስ፣ ጨው፣ ባቄላ ከከሩዝ የሚቀቀል፣ ድንች፣ የዳቦ ዱቄት፣ ኑግ፣ ስኳር፣ የምግብ ዘይት፣ ማጂ ማክስ (Magi Max) ዳቦ ማሻሻያ፣ ምስር ክክ፣ አተር ክክ እና የልብስ ሳሙና በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በተሰማሩበት የስራ መስክ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡-
  2. የገንዘብ ሚኒስቴር የክልሉ ///ቢሮ የእገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት /ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡-
  3. ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የውል ስምምነት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት አሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ//ንብ/አስ/ቢሮ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዣ /10,000/ አስር ሺህ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የሚሸጡብትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በተቋሙ በመገኘት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  6. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፈል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7. ተጫቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የነበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት፡፡
  8. አሸናፈ ድርጅቶች ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
  9. ጨረታው (16ኛው ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ታሽጎ ወዲያውኑ 800 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ዕለት ባይገኙም የጨረታ አከፋፈት ሂደቱ አይስተጓጎልም። ሆኖም ግን የጨረታ መክፈቻ ቀናት በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  10. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው በሚከፈትበት አብሮ መቅረብ አለበት።
  11. ቫት ተመዝጋቢ ወይንም ቲኦቲ ደረሰኝ ያሳተሙ መሆን አለባቸው።
  12. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ 09-17-85-62-51/09-12-79-31-46

ማሳሰቢያ:- ዋጋ ማቅረብ የምትችሉት በገዛችሁት ሰነድ ብቻ ይሆናል።

ሰነዱ አስፈላጊው መረጃ ተሞልቶና የድርጅቱ ማሕተም ተመትቶ ከዋጋ ዝርዝር ጋር የሚመለስ ይሆናል።

 

በቤ////የአሶሳ ዞን /ቤቶች

 

Save Tender