Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Youth and Sports Bureau (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ)
  • Address ፍላሚንጎ ምርጫ ቦርድ አጠገብ ባ/ኪ/ቱ ህንፃ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-12-07-78
  • Websitehttps://addisyouthandsport.gov.et/
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Machinery , Rent , Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ፓትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ ዕቃው እና ከነመጋገሪያው ቦታ እንዲሁም ከነመሸጫው ቦታ ብቃት እና ፍቃድ ያላቸውን አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ ዕቃው እና ከነመጋገሪያው ቦታ እንዲሁም ከነመሸጫው ቦታ ብቃት እና ፍቃድ ያላቸውን አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በመወዳደር መከራየት ይችላሉ፡-

  1. ተጫራቾች የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የመስሪያ ካፒታል 800,000 /ስምንት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ የባንከ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች 2 ያላነሰ የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከታች በተገለጸው መጠን መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስም በተሰራ .. ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

.

የአገልግሎት አይነት

የግዥው ምድብ

የግዝው ሎት ምድብ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር

የመፈቻ ቀን ሰዓት

1

 የዳቦ ቤት ኪራይ አገልግሎት ከነሙሉ መጋገሪያ ማሽን ከነመሸጫ ቦታ እና መጋገሪያ ቦታ

አገልግሎት

ሎት 1

150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/

11ኛው ቀን 430

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለእያንዳንዳቸው በመክፈል ከቢሮአችን ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአዲሱ ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 403 በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አሟልቶ ፋይናንሺያል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታተይ የስራ ቀናት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው አየር ላይ በዋለ 11ኛው የስራ ቀን 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው እለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  4. የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለአሸናፊዎች 7 ቀን በኋላ ይመለሳል።
  5. የጨረታ አሸናፊው በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሁፍ በተገለጸ 7 /ሰባት/ ቀናት በኋላ አስፈላጊውን የውል ማስከበሪያ ገንዘብ በመያዝ ወዲያውኑ ወደ ስራ ክፍሉ መጥቶ ውል መፈረም አለበት፤ ይህ ባይፈጸም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው .. ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
  6. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

ማስታወሻ

  • የመጋገሪያ ማሽኑ በሙሉ በመስሪያ ቤቱ የሚሟሉ ይሆናል /ከጄኔሬተር ውጪ።
  • የውሃ እና መብራት አገልግሎት በነፃ ይሆናል።
  • ተጫራቾች ሙሉ መረጃውን የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጋገሪያ ማሽኑን እና የመጋገሪያ ቦታውን ማዕከሉ ድረስ በመሄድ ማየት ይችላሉ።

 

ተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 812 0778 አድራሻ፡ ምርጫ ቦርድ አጠገብ ያለው ባህል እና ቱሪዝም ህንፃ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

 

Save Tender