Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Trading Businesses Corporation (የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ደብረዘይት መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 43 12 76
  • Websitehttps://www.etbc.com.et/index.php/home
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቃሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው ቁጥር፡- ኢንሥኮ ማዕከል ግዥ /ብግጨ 03/2018

 

ኮርፖሬሽኑ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቃሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲ ሳጥን ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የምርት መያዣ የፕላስቲክ ሳጥን ብዛት 10,000.00 (አስር ሺህ)

  1. ተጫራቾች በዘርፋ 2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የተጨማሪ እሴት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚህ ሰነዶች በቴከኒካል ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ ታሽገው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራ ከላይ የተገለጹትን ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ማቅረቢያው ቀነ ገደብ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታ ፈቻው ቀን በኋላ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በመፈል ከታህሳስ 7 ቀን 2018 . ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 230-630 እንዲሁም ከሰአት 730 1100 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 230 -630 ድረስ ማመልከቻ በመያዝ ብሎክ 2 አንደኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ (አድራሻው ከስር ተገልጿል፡፡)
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ጨረታው መዝጊያ ዕለት እስከ ታህሳስ 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኢንሹራንስ ቦንድና ቼክ ተቀባይነት የላቸውም፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በቴክኒካል ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ ወይም ለብቻው ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ተጫራቾች ቴክኒከ እና ፋይናንስ ሰነድ በግልጽ ከፋፍለው በተለያየ ኤንቨሎፕ ለየብቻ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ታህሳስ 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  8. ከዋና የመወዳደሪያ ሀሳብ (አሪጅናል) በተጨማሪ የሚፈለጉ ኮፒዎች ብዛት 1 (አንድ)
  9. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ መጠን ለአሸነፉበት የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት በሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ውሉን የሚፈጽሙ ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ናሙና መቅረብ አለባቸው
  11. ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፈልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተሬት

ደብረዘይት መንገድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርጫፍ ፊት

... 7858

ስልክ ቁጥር 011 4167345/011 4669336

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender