Tender Detail

Tender Details

  • Company የዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-331-3085
  • Website
  • Deadline31 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-31 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood , Materials , Kitchen Materials , Merchandise

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከጥር ወር 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ ግዥ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ ቁጥር 02/2018

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ዲቪዥን ከጥር ወር 2018 . እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 . ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-

1. ነጭ ሰርገኛ ጤፍ/የተበጠረ/ 2. የተበጠረ ቦቆሎ 3. በማሽን የተፈጨ የስንዴ ዱቄት/ፉር 4. ምስር 5. ያልተቆላ የባቄላ ክክ 6. ያልተቆላ አተር 7. የባልትና በርበሬ 8 ቃሪያ 9. የምግብ ጨው 10. ጥሬ የጎመን ዘር 11. ቀይ ሽንኩርት 12. የምግብ ዘይት 13. የእርሾ ካሜራ 14. እርድ 15. የዕቃ ማጠቢያ ሽቦ 16. ምጣድ 17. ንባሎ 18. ሰፌድ 19. መሳቢያ 20. ዛላ በርበሬ 21. ነጭ ሽንኩርት 22. ነጭ ቅመም 23. የወጥ ማጣፈጫ 24. የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታ የሚካሄደው የሥራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ፤ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ከመንግሥት ገቢዎች /ቤት ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢነት ዝርዝር ለመመዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የንግድ ሥራ መስክ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ህጋዊ ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በየሎት የተዘጋጀውን ከዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ//አስ/ ዲቪዥን ገዝተው ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ አሥራ አምስተኛው ቀን 545 ሰዓት የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ በእለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዲላ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል፡፡ እለቱ የስራ ቀን ባይሆን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ጨረታው ወደ ጨረታ ሣጥን አስገብተው በከፈታ እለት የማይገኙ ቢሆን እንኳ ጨረታው ይከፈታል፡፡ አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸ ጊዜ ጀምሮ የስድስት ወሩን አቅርቦት ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ አቅርበው ውል መፈጸም አለባቸውአሸናፊዎች አሸናፊነታቸው እንደተገለጸ ውል የማይፈጽሙ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስም፡፡ የጨረታውን ዝርዝር በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይየተገለጸ ስለሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው ሠነድ በመሆኑ ማንበብ ይኖርባቸዋል /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-331-3085/046-331-7754 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የዲ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ//አስ// ዲቪዥን

 

Save Tender