በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት ከጥር 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር የሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት ከጥር 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር የሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዝህ መሰረት መንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ
- የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብረር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት የለው 2018 የታደሰ የንግድ ሰራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- የግብር ከፋይ መለየቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ) ከፊሎ ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የወጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸጌ ፖስታ በማድረግ በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ዉስጥ ለዝህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው፡፡
- ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመስከረለት ቼክ እና የሚግብ እህል ናሙና ከጨራታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማሀበረት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ ይህ ካልተገኘ በጥፊ እህል እናወዳድራለን።
- ጨረታው በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ 4፡00 ሰዓት በወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎታ እንድሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አበላት በተገኙበት ይከፈታል።
- የወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማሀበረት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል።
- ማረሚያ ቤቱ የሚገኘበት ከተማ በአሪስ ዞን መርቲ ወረዳ
ለበለጠ መራጀ በስልክ ቁጥር 09 21 48 77 47 / 022 441 0031
በኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን አርሲ ዞን መርቲ
ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤትአቦምሳ
