በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ታብሌት (Tablet) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ለታብሌት (Tablet) ዕቃዎች ግዥ ግልጽ
ጨረታ ቁጥር WES 05/2018
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ታብሌት (Tablet) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ይህን ለማቅረብ የሚፈልጉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ቀናት ከዘርፉ ሀብት አስተዳደር አገልግሎት (2ኛ ፎቅ) በመምጣት መግዛት የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ስም በማሰራት ከፋይናንስ ሰነድ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡
ጨረታው ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት በዚሁ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-63-68-71/
0116-68-70-12/0116-61-56-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ገርጂ መታጠፊያ የቀድሞው ኢምፒሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
