Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline08 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-08 00:00:00
  • Categories Engineering Service , Construction Works

የሚ/አ/ከ/አስ/ር/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለካዳስተር ስራ የሚሆን የ2ኛ ደረጃ የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥብ ተከላ /Monument/ በግንባታ ስራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ//አስ/ ፋይናንስ /ቤት የሚ///አስ/ ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለካዳስተር ስራ የሚሆን 2 ደረጃ የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥብ ተከላ /Monument/ በግንባታ ስራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስከ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  5. ግብር ስለመፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7. ከአደራጅ /ቤት 5 የማህበር አባላት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻለን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣ በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ከሬዲት ለሚ //አስ/ርፋይናንስ /ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከቀኑ 830 ታሽጎ በዚያው ቀን 900 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  11. በጨረታው ማስታወቂያ ላይ የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  12. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender