Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline07 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price150.00
  • opening date2026-01-07 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Electronics Materials , Vehicle tire , Office Equipment

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ/ በመክፈል ከግዥና ንብረት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከግዥና ንብረት ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 5000.00 /አምስት ሺህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ - ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ

በስልክ ቁጥር፡- 09 13- 97 37 99 09 60-28 79 03 09 10-44-14-07

ማሳሰቢያ - ያገለገሉ ዕቃዎችን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ሰዎች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎችኮርፖሬሽን

Save Tender