Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
  • Address ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116662390
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-12 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Others

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ትዮጵያ ብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግ ዘርፍ

የተ ዓይነትና ደረጃ ቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ- //////ግጨ/02/2018

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት፣ የምስርነት ወረቀት፤ የንግድ ምዝገባ የምስርነት ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ እና በመንግሥት ግዥ መመሪያ መሰረት በመንግሥት ግዥ አቅርቦት የተመዘገበ መሆን አለበት፣
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ በባንክ የተመሰከረለት CPO በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ስም ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  3. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን ሙሉ በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። የዕጣን ምርቶች ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል።
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብርምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ሐሙስ፣ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 7:00-10:30 እንዲሁም ዓርብ፤ ከሰዓት በፊት 2:00-5:30 ከሰዓት በኋላ 730- 10:30 በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 እንዲሁም በአዳማ ከተማ መብራት ኃይል ንግድ ምክር ቤት ጎን አዳማ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ጥር 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ጥር 04 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር ምርቶች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይቻላል።
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤
  8. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

አዲስ አበባ ስልክ- 0114-70-84-75/0116-66-23-90

አዳማ 0221 11-21-22/0221-11-31-56

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

 

Save Tender