Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 011-3-71-03-57 /011-3-69-05-34
  • Website
  • Deadline08 Sep 2026, 5:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300 (ሦስት መቶ ብር)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019

ሎት 1 የደንብ ልብሶች የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን 19,000 ብር
ሎት 2 ኣላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ እቃዎች >> >> 7,000-ብር
ሎት3 ህትመት >> >> 3000ብር
ሎት 4 አላቂ የህከምና እቃዎች >> >> 1,000 ብር
ሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃዎች >> >> 3,000 C
ሎት 6 የፅዳት እቃዎች >> >> 2,000 ብር
ሎት7 ልዩ ልዩ መሣርያዎች >> >> 1,000 ብር
ሎት 8 ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች >> >> 2,500 ብር
ሎት 9 ቋሚ የቢሮ እቃዎች >> >> 2,000 ብር
ሎት10 የደንብ ልብስ ስፌት >> >> 2,000 ብር

በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የዘመኑን ግብር አጠናቃችሁ የከፈላችሁ በመንግሥት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ የቫትና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የምትችሉ።
  • የጨረታ አሸናፊ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የምትጫረቱትን እቃ ሎት1— ለሎት2 ——ለሎት3 ----ለሎት4 ---ለሎት5--ለሎት6 - --- ለሎት7 ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባችሁ።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  • የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  • አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሱ /ባሸናፊው) ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  • ተጫራቾች የምታቀርቡትን ዋጋ ዝርዝር በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልታችሁ ኮፒና ኦርጅናል በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በሥራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን በመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ማስገባት ይኖርባችኋል።
  • የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ1፡30 ሰዓት ታሽጎ በክኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ከኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ጦር ሀይሎች የቀድሞው ኦሜድላ ጀርባ በተለምዶ አይነስውራን ድርጅት ፊት ለፊት
ስልክ:- 011-3-71-03-57 /011-3-69-05-34

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supplies to Mezgebebirhan School (pre-primary, primary, and middle) in Bole District 2, covering 10 lots: uniforms, office supplies, printing, medical items, educational materials, cleaning supplies, tools, electronics, furniture, and tailoring. Bidders need valid licenses, tax clearance, VAT/TIN registration, and supplier registration.
Save Tender