Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline14 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራ ላይ የደንብ ልብስ የስፌት አገልገሎት እና ለከበብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ቁጥር ኢኤሽ /ሩገ/ግጨ-017/2018

የኢትዮጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Ethiopian Electric Utility

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራ ላይ የደንብ ልብስ የስፌት አገልገሎት እና ለከበብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ እና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ እና ሰዓት

 

1

የጥራጥሬ ግብዐት አቅርቦት

30,000.00

ጥር 06 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

ጥር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

2

የወተት ተዋጽኦ እና ቅመማ ግብዐት አቅሮብት

30,000.00

 

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነደ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍስትና ፋሲሊቲ ግዥ ከስ በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመከፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይስ አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንከ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍስትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ቁጥር 011-126-66-05/011-156-01-48

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይእስከ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  

Save Tender