ዳሽን ባንክ የተፃፈ ቼክን አስመልክቶ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅርንጫፍ ባንካችን ደንበኛ የሆኑት አቶ ጀማል አህመድ ብሩ ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በሂሳብ ቁጥር 0038515231019 ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼኮች በመፃፋቸው ምክንያት የባንክ ሂሳባቸው የተዘጋ መልሰው ለማስከፈት በዚህ ቼክ ላይ ጥያቄ የሚያስነሳ ካለ
|
ተ.ቁ |
የቼኩ ቀን |
የገንዘብ መጠን |
የተከፋይ ስም |
|
1 |
14/10/00 ዓ.ም 14/10/2000 ዓ.ም |
25,000.00 |
አቶ ሀብቶም ገ/ማርያም |
|
2 |
13/08/00 ዓ.ም 13/08/2000 ዓ.ም |
22,500.00 |
አቶ ፊሊጶስ አሻግሬ |
|
3 |
19/09/00 ዓ.ም 19/09/2000 ዓ.ም |
30,000.00 |
አቶ ተስፋዬ ጌታቸው |
ከላይ የተጠቀሱት ተከፋዮች በአመልካች ላይ ጥያቄ አለኝ የሚሉ ከሆነ ዳሸን ባንክ አባኮራን ቅርንጫፋ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15 ቀናት ውስጥ ሪፖርት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፤ ይህ ባይሆን ግን ግለሰቡ ተጠያቂ እንደማይሆን እንገልፃለን፡፡
ዳሽን ባንክ
