Tender Detail

Tender Details


በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


 

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ቁጥር 026 027 028 0029 030/2018

 

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በዚሁ መስረት-

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 026/2018 01/05/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሥሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 027/2018 08/05/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሥሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 028/2018 15/05/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳትና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሥሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 029/2018 22/05/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሥሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 030/2018 29/05/2018 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች የሞባይል ቀፎዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጥ፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል፡፡
  2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው::
  3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሪሲት በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 130 እስከ ቀኑ 1200 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ 200 ሰአት እስከ ቀኑ 600 ሰአት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል:: ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም::
  4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ግቢ ነው::
  5. ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት ዕቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ በመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት በሚያቀርበው ዋጋ 5% በጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 200 እስከ 345 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ከጠዋቱ 350 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን በተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::
  12. ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፡፡
  13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡
  14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት፡፡ ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  15. የጉምሩክ ኮሚሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::.

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

በስልክ ቁጥር:- 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል።

 

በጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ //ቤት

 

Save Tender