Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/210/2015

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት የቅድመ መመዘኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅም ያላቸው ድርጅቶች በኢንተርፕራይዙ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መዝግቦ በመያዝ እና በማወዳደር ውል አስሮ ግዥ በመፈፀም ይፈልጋል።

No.

Bid Description

Bid closing

Bid opening

1

 

Supply. Installation, Testing and commissioning of water pump, tanker & water proofing materials

ጥር 15/2018 ከቀኑ 8:15 ሰዓት

 

ጥር 15/2018 ከቀኑ 8:30ሰዓት

 

Pre-qualification requirements for supply, fix, Testing and commissioning of Pioneer /zincalume/ water tanker, GRP water tanker, firefighting &domestic submersible pump, cementations and membrane water proofing materials.

No.

 

Requirement Category

Specific Document/Information

Purpose (Why it's requested)

 

1

 

Experience

 

Related work Experiences Minimum 4 projects completed.

To assess the company's relevant technical competence and track record.

2

 

Compliance

 

Related licenses

 

To confirm the company is legally authorized and qualified

3

 

Capacity

 

Key personnel

 

To evaluate the qualifications and experience of the team that will execute the contract.

4

 

Financial Stability

Annual turnover for the last three years 10 million birr.

To determine the size and general financial capacity of the bidder.

5

 

Financial Verification

 

Audit report for the last two year

 

To provide an independent verification of the company's financial health and reporting accuracy.

6

 

Risk Assessment

 

History of non-performance

 

To evaluate past failures to meet contractual obligations and assess future performance risk.

 

ስለሆነም፡

  1. ተመዝጋቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተመዝጋቢዎች ዘውትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቴክኒካል ሰነዳቸው አሽገው ይዘው በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያ ቀን 15/05/2018 ድርስ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ሰነዳቸው አዘጋጅቶ በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ያቀረቡትን ቴክኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች ብቻ መዝግቦ በመያዝ ከተመዘገቡት አቅራቢዎች መካከል ዋጋ በማወዳደር ግዥውን የሚያከናውን ይሆናል።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ

ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ በ114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.011440-04-71/0114-42-07-46

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender