Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Agricultural Cooperatives Federation (የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ)
  • Address ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0910645442
  • Websitehttps://www.oromiacooperativefederation.org/
  • Deadline24 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-24 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Consultancy Service , Contract Administration And Supervision

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ስሙ መርካቶ አሜሪካን ግቢ የራሱ ይዞታ ላይ በአዲስ አበባ ከተማን ፕላን ስምምነት መሠረት ባደረገ 2B +G+8 እና ከዚያ በላይ የህንጻ ዲዛይን እና ክትትል ሥራ ለማሰራት “DESIGN AND SUPERVISION OF MARKET MALL AND RESIDENT PROJECTS” በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ. የተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ስሙ መርካቶ አሜሪካን ግቢ የራሱ ይዞታ ላይ በአዲስ አበባ ከተማን ፕላን ስምምነት መሠረት ባደረገ 2B +G+8 እና ከዚያ በላይ የህንጻ ዲዛይን እና ክትትል ሥራ ለማሰራት “DESIGN AND SUPERVISION OF MARKET MALL AND RESIDENT PROJECTS” በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

  1. ተጫራቾች Building Consultant Grade 1 with license valid for the year 2018 E.C
  2. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንፃ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና መ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ ለሰነድ ግዥ የስራ ቀናትን ከሰኞ -ዓርብ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
  4. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ከቴክኒካል ኦሪጂናል ዶክመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
  5. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
    1. የጨረታው ሰነድ የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
    2. የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
    3. የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
    4. የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
    5. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ/ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፌዴሬሽኑ መረዳት ይቻላል።

አድራሻ፡- የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን

ስልክ ቁጥር፡- 09 11 97 09 83 / 09 13 83 00 60 / 09 10 64 54 42

የኦሮሚያ የግብርና ኀብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ

Save Tender