Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ-ልማት ጥገና የሚውሉ የመለዋወጫ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለባቡር እና ለባቡር መሰረተ-ልማት ጥገና የሚ የመለዋወጫ መሣሪያዎች፣ አላቂ እቃዎች ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 

/

የግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

ለጥገና አገልግሎት የሚ መሣሪያዎች ግዥ

120,000 (አንድ መቶ ሀያ )

ሎት 2

ለጥገና አገልግሎት የሚ መለዋወጫዎች ግዥ

120,000 (አንድ መቶ ሀያ )

ሎት 3

ለጥገና አገልግሎት የሚ አላቂ እቃዎች ግዥ

75,000 (ሰባ አምስት ብር)

ሎት 4

ለጥገና አገልግሎት የሚ ዘይት እና ግሪስ ግዥ

50,000 (አምሳ ብር)

 

ተጫራቾች በዘርፉ 2017/2018 ዓም የታደስ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ርተፊኬት፣ የንግድ ምዝገባ ርተፊኬት፣ የአቅራቢነት ምስክር ሰረተፊኬትየግብር ከፋይ መለያ ርተፊኬት እና ታክስ ክሊራንስ ረተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።

  1. ተጫራቾች ነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) በመክፍል ትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጥር 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 400 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋልከተጠቀ ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
  3. ጨረታው የሚከፈተው ጥር 18/2018 ዓም ጠዋት 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል
  4. ከጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የሚቀርብ የድጋፍ ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም።
  5. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።

 

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 251114708116

 

Save Tender