Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline06 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-02-06 00:00:00
  • Categories Government Treasury Bill , Others

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 994
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 48,174,315,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ታህሳስ 29 ቀን 2018 .
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

3,817,430,000

ጥር 27 ቀን 2018 .

91 ቀን

13,634,860,000

መጋቢት 30 ቀን 2018 .

182 ቀን

18,269,725,000

ሐምሌ 01 ቀን 2018 .

364 ቀን

12,452,300,000

ታህሳስ 28 ቀን 2019 .

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 29 ቀን 2018 . እስከ 530 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ታህሳስ 29 ቀን 2018 . ይገለጻል።
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
  7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nae.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

 

Save Tender