የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስስሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች
የጨረታ ሰነዱ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በደባርቅ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
· ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ/ አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ይከፈታል፡፡
· ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚገዙት ሰነድ ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ፡፡
· መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
· ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 0581170033 ወይም 0581171186 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ወይም በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ድህረ ገጽ WWW.MudcGov et ማየት ትችላላችሁ፡፡
· መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለገ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
· መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
